ሙላቷ ላንቴ
ስሜ ሙላቷ ላንቴ ይባላል ፡፡ እድሜዬን ለማስታወስ ይቸግረኛል፡፡ የተወለድኩት መራ ቤቴ አውራጃ ነው፡፡ እናቴ እኔን እንደወለደች ነው የሞተችው፡፡ እኔን፤ እህቶቼንና ወንድሞቼን ያሳደገን አባታችን ሲሆን የገጠር ህይወት በመሆኑ በልጅነት መዳር የተለመደ ነበር፡፡አገር ቤት እያለሁ ሶስት ልጆች ወልጄ ነበር፡፡