በዓላት ወቅት

የእንረዳዳ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር  በዓላት ወቅት አቅመ ደካማ አረጋውያንን ለመደገፍ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናል።  እንደሚታየው፣ ማህበሩ በዓላት ዋዜማ እንደ ዘይት፣ ዱቄት፣ በርበሬ እና ሌሎች መሰረታዊ የምግብ ቁሳቁሶችን ለተረጂዎች ያከፋፍላል
የበዓል ማዕድ ማጋራት፦ የአዲሱን ዓመት እና ሌሎች ሃይማኖታዊ በዓላትን ምክንያት በማድረግ በየዓመቱ በመቶዎች ለሚቆጠሩ አረጋውያን እና የልጅ ልጆቻቸው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ ያደርጋል የመንግሥትና የግል ትብብር፦ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከተለያዩ በጎ አድራጊ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለተረጂዎች የሚውል የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ያገኛል። አካባቢ፦ ማህበሩ በዋናነት በአዲስ አበባ የአራዳ፣ አዲስ ከተማ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ አረጋውያንን ይረዳል

ክብር ለባለፀጋዎች

የእንረዳዳ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር ካከናወናቸው  በበጎ ፈቃደኞች ተግባሮች አንዱ ክብር ለባለፀጋዎች፦ አረጋውያን የሀገር ባለውለታና የታሪክ ማህደር በመሆናቸው፣ በህይወት እያሉ ተገቢውን ክብርና እንክብካቤ እንዲያገኙ ማድረግ የበጎ ፈቃደኞች ሚና፦
እንደሚታየው ወጣቶችና በጎ ፈቃደኞች ከአረጋውያኑ ጎን በመሆን በዓሉን ማድመቃቸው፣ በትውልዶች መካከል ያለውን ግንኙነት ያጠናክራል። የ100 ዓመት የልደት በዓል፦ ሁለት እናቶች (አረጋውያን) የ100 ዓመት ልደታቸውን  ተከብሮላቸዋል የማህበሩ ድጋፍ፦
ይህ በዓል ማህበሩ ለአረጋውያን ምግብና መጠለያ ብቻ ሳይሆን፣ ስነ-ልቦናዊ ደስታና ቤተሰባዊ ፍቅር እንደሚሰጥ ትልቅ ማሳያ ነው።

Gabi Production

EEPA offers a model project that shows how elders produce cultural fabrics including Gabi, Kemis, and Yalgalebes.
Anyone may place an order with any design and specification, and they will receive authentic garments created in Ethiopia by seniors who wish to see us warm and attractive in our own country’s attire.